KitabCloud · English · Soomaali · Kiswahili · العربية · አማርኛ · ትግርኛ · Français · App

ኖዚቤሌና ሦስቱ ጸጉሮች

ኖዚቤሌና ሦስቱ ጸጉሮች

Tessa Welch

ሦስት ልጃገረዶች በአንድ ሞቃት ቀን እንጨት እየሰበሩ ነው፡፡ ዋና ለመዋኘት ወደ ወንዝ ወርደው ዋኝተው ሲጨርሱ መሸባቸው፡፡ ወደ ቤታቸውም መሮጥም ግድ ሆነባቸው፡፡ መንገድም ላይ ኖዚቤሌ ዶቃዋን እንደረሳችው አስታወሰች፡፡ ብቻዋንም ወደ ወንዙ…

የአማርኛ የድምፅ መጽሐፍት እና ኢ-መጽሐፍት