KitabCloud · English · Soomaali · Kiswahili · العربية · አማርኛ · ትግርኛ · Français · App

ሲምበግዊሬ
Rukia Nantale
የሲምበግዊሬ እናት ከሞተች በኋላ ልጅቱና አባቷ ሁሉንም ነገር አብረው ይሰሩ ጀመር፡፡ አባትዮውም አዲስ ሚስት ለማግባት እስከፈለገበት ጊዜ ድረስም ደስተኞች ነበሩ፡፡ ሴትዮዋ ልጅቱን በደንብ አልያዘቻትም፡፡ በድላታለች፡፡ ስለዚህ ሲምበግዊሬም ከቤት…