KitabCloud · English · Soomaali · Kiswahili · العربية · አማርኛ · ትግርኛ · Français · App

ጥሎሽ

ጥሎሽ

Nambi Sseppuuya Community Resource Centre

እንግዲህ ልጆች! ይህ ተረት ስለአንድ ወጣት ልጅ እና አያቱ ስለሰጡት በጣም አስፈላጊ እንቁላል ነው፡፡ ነገር ግን ልጁ እንቁላሉን ምን ሊያደርገው እንደሚገባ አርቆ ማሰብ አልቻለም፡፡ እንደ እድል ሆኖ ግን በመጨረሻ ተሳካለት፡፡

የአማርኛ የድምፅ መጽሐፍት እና ኢ-መጽሐፍት