KitabCloud · English · Soomaali · Kiswahili · العربية · አማርኛ · ትግርኛ · Français · App

ታዳጊው አበራ

ታዳጊው አበራ

Gaspah Emukuru Juma

አበራ ወላጅ አልባ ልጅ ነው። አንድ ቀን የአሳዳጊውን ከብቶች በመጠበቅ ላይ እያለ ሃይለኛ ዝናብ ዘነበ። ከዝናቡም ተጠልሎ ሲመለስ ከብቶቹ ጠፍተዋል። እነሱን ፍለጋ ሄደ፥ያገኛቸው ይሆን?

የአማርኛ የድምፅ መጽሐፍት እና ኢ-መጽሐፍት