KitabCloud · English · Soomaali · Kiswahili · العربية · አማርኛ · ትግርኛ · Français · App

ዉኃ ውስጥ የገባን ሰው እንዴት ማገዝ እንደምንችል
Sea Rescue and Sean Verster
የባህር ላይ የነፍስአድን በጎ ፈቃደኞች ሌላን ሰው ለመርዳት ከመሞከራቸው በፊት እራሳቸው ምንም እንደማይጎዱ ማረጋገጥ እንዳለባቸው ይማራሉ። ራስን ጠብቆ በመስጠም አደጋ ላይ ያለ ጓደኛን በዚህ መንገድ መርዳት ይቻላል። (ይህ መጽሐፍ የተዘጋጀው…