KitabCloud · English · Soomaali · Kiswahili · العربية · አማርኛ · ትግርኛ · Français · App

የትምህርት ቤት የደንብ ልብሶቼ
African Storybook, Clare Verbeek, Limbali Muyendekwa, Maureen Musale, Thembani Dladla, Zanele Buthelezi
በዚህ ታሪክ አንዲት ልጅ በጣም ትልቅ፣ በጣም ትንሽ እና ልኳ የሆኑ ልብሶችን ትሞክራለች፡፡ ታሪኩ ‹‹የትምህርት ቤት የደንብ ልብሶች›› ከሚለው ታሪክ ተሻሽሎ የቀረበ ነው፡፡ (ይህም የክዋዙሉ ናታል ዩኒቨርሲቲ ሲድ የተባለ ታሪክ ክፍል ነው፡፡)