KitabCloud · English · Soomaali · Kiswahili · العربية · አማርኛ · ትግርኛ · Français · App

የአእዋፋቱ ንጉሥ
South African Folktale
አእዋፍ ንጉሥ ይፈልጋሉ፡፡ ነገር ግን መምረጡ አስቸገራቸው፡፡ ከሁሉም በላይ ከፍ ብሎ መብረረ የቻለ ንጉስ ይሆናል ብለው ወሰኑ፡፡ ጥንብ አንሣ እኔ ምርጫውን አሸንፋለሁ አሰበ፡፡ ነገር ግን ትንሹ ወፍ አታለለው፡፡ ወፎች ንጉሳቸውን ያገኙ ይሆን?